ሰሞነኛ

ደብረ ዘይት

ደብረ ዘይትወንጌል፡- ማቴ.፳፬፥፩‐፲፭ ‹‹ ጌታ ኢየሱስም ከቤተ መቅደስ ወጥቶ ሄደ፡፡ ደቀ መዛሙርቱም ወደርሱ ቀርበው የቤተ መቅደስን የሕንጻውን አሰራር አሳዩት፡፡ ጌታ ኢየሱስ መልሶ እንዲህ አላቸው፡- ይህን ሁሉ ታያላችሁን? እውነት እነግራችኋለሁ ከዚህ በድንጋይ ላይ ድንጋይ ሳይፈርስ አይቀርም፡፡ በደብረ ዘይትም ተቀምጦ ሳለ ደቀ መዛሙርቱ ለብቻቸው ወደርሱ ቀረቡና እንዲህ አሉት፡፡ ንገረን ይህ መቼ ይሆናል? የመምጣትህና የዓለሙ ፍጻሜስ ምልክቱ ምንድን […]

ደብረ ዘይት Read More »

መጻጉዕ (፬ኛ-ሳምንት)

ወንጌል፡- ዮሐ. ፭፥፩-፲፯‹‹ከዚኽም በኋላ በአይሁድ በዓል እንዲኽ ኾነ፡- ጌታ ኢየሱስም ወደ ኢየሩሳሌም ወጣ፣ በኢየሩሳሌም ድኅነት የሚገኝባት መጠመቂያጥ ነበረች፡፡ ስሞዋንም በዕብራይስጥ ቤተ ሳይዳ ይሉአታል የበጎች መዋኛ ማለት ነው፡፡ አምስት እርከኖች ነበሩአት፣ ከዚያም ብዙ ድውያን፣ እውሮች፣ አንካሶች የሰለሉ፣ የደረቁ፣ እግረ አባጦች፣ ልምሾች ተኝተው የውኃውን መታወክ ይጠባበቁ ነበር፡፡ የእግዚአብሔር መልአክ ወደ መጠመቂያው ወርዶ ውኃውን በሚያናውጠው ጊዜ ከውኃውም መታወክ

መጻጉዕ (፬ኛ-ሳምንት) Read More »

” ብፁዕ ዘይሁብ እምዘ ይነሥእ- ከሚቀበል ይልቅ የሚሰጥ ብፁዕ ነው ” የሐዋ. ሥራ ፳፥፴፭

      ⛪️ ተቀዳሚ ሐሳብ ንኡ ንሑር ወንኡ ንሁብ ኑ  ለመስጠት  እንሂድዐዕማደ ሃይማኖት የአምልኮ መገለጫዎች በጌታችን በመድኃኒታችን በአምላካችን በኢየሱስ ክርስቶስ መዋዕለ ስብከት የተገለጡት አንቀጸ ብፁዓን ናቸው።ከቅዱሳን አባቶቻችን እንደ ተማርነው ወደ ሰማይ መጥቆ ቁልቁል የሚመለከት ንሥር ኹሉን መመልከት  እንዲችል ኹሉ ጸሎትም የተሰወረውን መመልከቻ መነጽር ነው። ታዲያ ንሥር አንዱ ክንፉ ከተሰበረ መብረር እንደማይችል ኹሉ ከጾም እና ከምጽዋት

” ብፁዕ ዘይሁብ እምዘ ይነሥእ- ከሚቀበል ይልቅ የሚሰጥ ብፁዕ ነው ” የሐዋ. ሥራ ፳፥፴፭ Read More »

ቅድስት (፪ኛ ሳምንት)

(፪ኛ ሳምንት)ወንጌል፡- ማቴ ፮.፲፮-፳፭‹‹በምትጾሙበት ጊዜ እንደ ግብዞች አትሁኑ፡፡ እነርሱ እንደ ጾሙ ሰው ያውቃቸው ዘንድ ይጠወልጋሉና፤ ግንባራቸውንም ይቋጥራሉና መልካቸውንም ይለውጣሉና ፡፡ እውነት እላችኋለኁ ዋጋቸውን ተቀበሉ፤ እናንተስ በምትጾሙበት ጊዜ ራሳችኹን ቅቡ፡፡ ፊታችኹን ታጠቡ እንደ ጾማችኁ ሰው እንዳያውቅባችኁ የተሰወረውን ከሚያውቅ በሰማይ ካለ አባታችኁ በቀር በስውር የሚዐያችኁ አባታችኹም ዋጋችኹን በግልጥ ይሰጣችኋል፡፡የሚያልፈውን፣ ብል ነቀዝ የሚያበላሸውን ሌቦች ቆፍረው የሚሰርቁትን ምድራዊ ሀብት

ቅድስት (፪ኛ ሳምንት) Read More »

ዘወረደ (፩ኛ ሳምንት)

እንኳን ለተወዳጁ ለዐቢይ ጾም በሰላም አደረሳችኹ አደረሰን!!!ዘወረደ(፩ኛ ሳምንት)ዐቢይ ጾም ማለት፡- የአጿማት ሁሉ የበላይ ወይም ጉልላት ማለት ነው፡፡ ይህም እጸድቅ አይል ጻድቅ እቀደስ አይል ቅዱስ የሆነ አምላክ ሰውን ለማዳን ሰው ከሆነ በኋላ “በበሕቅ ልሕቀ” እንደተባለ በየጥቂቱ አድጎ የገድል ሁሉ መጀመሪያ(ጥንት) የሆነችውን ጾም ስለጾመ ነው፡፡ “ከእኔ ተማሩ” እንዳለም ፈለጉን በመከተል እንጾማለን(ማቴ፲፩፥፳፱/11፥29)፡፡በዚህ ታላቅ ጾም ውስጥም ፰(ስምንት) ዓበይት ሳምንታት

ዘወረደ (፩ኛ ሳምንት) Read More »

ዕለተ ዓርብ

ስለ እኛ መሰቀሉን ይታወሳል በዚህ ዕለት በቤተ ክርስቲያን በርካታ ሥርዓቶች የሚፈጸሙ ሲሆን ለአብነትም ያህል ሥዕለ ሥነ-ስቅለትና ልዩ ልዩ የቤተ መቅደስ ንዋያተ ቅድሳት ከቤተ መቅደስ ወጥተው ከመቅደሱ በር ላይ ይደረደራሉ፣ ካህናትና ምዕመናንም ወዛቸው ጠብ እስኪል ድረስ በነግህ፣ በሠለስት፣ በስድስቱ ሰዓትና በተሰዓቱ ሰዓት መላልሰው ሲሰግዱ ይውላሉ፡፡ ይኸውም ጌታችን እርጥቡን ግንደ መስቀል ተሸክሞ ወደ መሬት ሦስት ጊዜ ወድቆ

ዕለተ ዓርብ Read More »

ደብረ ዘይት

6ተኛ ሳምንት ትውስታ ደብረ ዘይት ትርጉሙ የወይራ ዛፍ የበቀለበት ተራራ ሲሆን፣ በዚህ ቦታ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለቅዱሳን ሐዋርያት ስለ ዓለም ፍጻሜ እና ምልክቱ የነገረበት ስለሆነ ስያሜውን ያገኘው ከዚህ ነው (ማቴ 24፡3) ቤተ ክርስቲያንም ለምእመናን የዘመኑን መቅረብ ከምልክቶቹ ጋር በማነጻጸር ታስተምርበታለች፡፡ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለሐዋርያት ስለ ሐሳዊ መሲህ መምጣት፤ ክርስቶስ ነኝ እያሉ ብዙ ሰዎች በስሙ

ደብረ ዘይት Read More »

ስለ ጾም ጠቃሚ ምክር

ጾም ማለት ከእግዚአብሔር የታዘዘ እውነተኛ ሕግ ነው፡፡ ነገር ግን የሥራውን ፍሬ መጀመሪያ እንገልጻለን ጾም ማለት መጀመሪያ ዓይናችን ክፉ ነገርን እንዳያይ፤ ጆሮአችን ክፉ ነገርን እንዳይሰማ፤ አንደበታችን ክፉ እንዳይናገር መከልከል ነው እንጂ እንዲያው ሥጋና ቅቤን ብቻ መተው አይደለም፡፡ መቼም የሰው ባሕርይ በዚህ ዓለም ሲኖር ሁል ጊዜ በደስታና በተድላ ለመኖር ነው የሚጥረው፤ ይኸውም ለሰው ልጅ ሐሳብ ሁለት መንገድ

ስለ ጾም ጠቃሚ ምክር Read More »

Scroll to Top