“ቃል ሥጋ ሆነ”
“ቃል ሥጋ ሆነ” (ዮሐ. ፩፥፲፬/1፥14) በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ እንኳን ለጌታችን፣ ለአምላካችን እና ለመድኀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችኁ ይህ ቃል ሥጋ የመኾን ምስጢር፡- እግዚአብሔር ወልድ በተለየ አካሉ፣ ከእመቤታችን ከቅድስት ድንግል ማርያም በሥጋ በመወለዱ (ሰው በመሆኑ) [አምላክ ሰው የሆነበት] ልዩ ምስጢር፣ የሰው ልጅ በበደሉ ምክንያት ከመጣበት ሞት የዳነበት ምስጢር፣ ቤተ ክርስቲያናችን “ተዋሕዶ” የሚለውን […]