የሕማሙ መታሰቢያ ዕለት ሐሙስ
ሐሙስ አዲስ ኪዳን የተደረገበት ዕለት ይህች ልዩ ዕለት ኃጢአትን ሊያስወግዱ ከማይችሉ ከእንስሳት ደም፣ ኃጢአትን ሊያስወግድ ወደሚችል ወደ ክርስቶስ ደም የተሸጋገርንበት፣ ፍጹም ድኅነት ከማያሰጥ ከኦሪት መስዋዕት፣ የዘላለም ድኅነት ሊሰጥ ወደሚችል ወደ አዲስ መስዋዕት የተሸጋገርንባት ናት፡፡ “ሲበሉም ኢየሱስ እንጀራን አንሥቶ ባረከ ቈርሶም ለደቀ መዛሙርቱ ሰጠና። እንካችሁ፥ ብሉ ይህ ሥጋዬ ነው አለ፡፡ ጽዋንም አንሥቶ አመስግኖም ሰጣቸው እንዲህም አለ፦ […]
የሕማሙ መታሰቢያ ዕለት ሐሙስ Read More »