ቅድስት
የ2ኛው ሳምንት ትውስታ በሁለተኛው ሳምንት የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የጾመው ጾም የሚጀምርበት ዋዜማ ስለኾነ እርሱ የጾመው ጾም ቅድስት ጾም መኾኑን የሚሰበክበት ወቅት ነው፡፡ ቅድስት ማለት የተለየች ማለት ነውና፡፡ ዐቢይ ጾም መባሉም ከዚህ የተነሣ ነው፡፡ ልዩ እና ታላቅ የኾነው አምላካችን ጾሙን ጾሞ፣ እንድንጾም ፍለጋውን የተወልን በመኾኑ በአጠቃላይ ክርስቲያን ኹሉ በአዋጁ ጾም በቤተ ክርስቲያን በመገኘት፣ ቅዳሴ በማስቀደስ፣ […]

