ዘመነ  ክረምት በትምህርተ ወንጌል

አዘጋጅ ጌታቸው በቀለ የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን የዜማ ሊቃውንት የክረምት ወራትን በሰባት ንዑሳን ክፍላተ በመክፈል ለወቅቱና ለዕለታቱ የሚስማማ ምንባብ፣የሚዘመር መዝሙር በማዘጋጀት ከምእመናን ሕይወት ጋር በማዛመድ ከሰኔ 25-ሐምሌ 19 ቀን ድረስ ያሉትን 23 ዕለታት በአተ ክረምት/የክረምት መግቢያ/ በማለት ወንጌልን ያስተምራሉ፡፡በዚህ የመግቢያ ወቅት በቅድስት ቤተክርስቲያን ዘርዕን፣ ደመናንና ዝናብን የሚያዘክሩ ምንባባት ይነበባሉ፤ መዝሙራት ይዘመራሉ፡፡ ከመዝሙራቱም አንዱ፡-“ደምፀ እገሪሁ ለዝናም ሶበ ይዘንም […]

ዘመነ  ክረምት በትምህርተ ወንጌል Read More »