የሰንበት ትምህርት ቤት አመጣጥ ታሪክ

የሰንበት ትምህርት ቤት የሚለውቃል Sunday school ከሚለው እንግሊዝኛ ቃል የተወሰደ ይመስላል፡፡ ይህም ኢንግሊዛዊው የአንጌሊካን ወንጌላዊ ሮበርት ሬይክስ (፲፯፻፷፭ዎች-፲፰፻፲፩) ቲሞቲ ላርሰን በኢንዱስትሪ አብዮት ወቅት የጀመረውን የሠራተኛው መደብ ቤተሰቦችና ድኾችን ማንበብና መጻፍ እንዲችሉ ለማስቻል በሚል በ፲፯፻፹ዎቹ በሰንበት ቀን ትምህርት ያስተምር የነበረውን በማሰፋፋትና በማሰተዋወቅ ለሃይማኖት ትምህርት በማዋል እንደጀመረው ና በስፋት እንዳስተዋወቀው ታውቋል፡፡(christianitytoday.com) በኢትዮጵያ ቤተ ክርስትያን የዚህ ጥናት አቅራቢ […]

የሰንበት ትምህርት ቤት አመጣጥ ታሪክ Read More »

ዘመነ  ክረምት በትምህርተ ወንጌል

አዘጋጅ ጌታቸው በቀለ የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን የዜማ ሊቃውንት የክረምት ወራትን በሰባት ንዑሳን ክፍላተ በመክፈል ለወቅቱና ለዕለታቱ የሚስማማ ምንባብ፣የሚዘመር መዝሙር በማዘጋጀት ከምእመናን ሕይወት ጋር በማዛመድ ከሰኔ 25-ሐምሌ 19 ቀን ድረስ ያሉትን 23 ዕለታት በአተ ክረምት/የክረምት መግቢያ/ በማለት ወንጌልን ያስተምራሉ፡፡በዚህ የመግቢያ ወቅት በቅድስት ቤተክርስቲያን ዘርዕን፣ ደመናንና ዝናብን የሚያዘክሩ ምንባባት ይነበባሉ፤ መዝሙራት ይዘመራሉ፡፡ ከመዝሙራቱም አንዱ፡-“ደምፀ እገሪሁ ለዝናም ሶበ ይዘንም

ዘመነ  ክረምት በትምህርተ ወንጌል Read More »

በእምነታቸው ምሰሉአቸው

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! `በእምነታቸው ምሰሉአቸው`ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ “የእግዚአብሔርን ቃል የተናገሩአችሁን ዋኖቻችሁን አስቡ፥ የኑሮአቸውንም ፍሬ እየተመለከታችሁ በእምነታቸው ምሰሉአቸው” (ዕብራ. 13፡7) ባለው መሠረት እኛ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ምእመናን የአባቶቻችንን የሐዋርያትን እምነት በመምሰል እነርሱ እንደጾሙት የእመቤታችን የፍልሰትዋን መታሰቢያ በየዓመቱ እንጾማለን፡፡ ቅዱሳን ሐዋርያት እመቤታችን ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም በዕለተ እሑድ ጥር 21 ቀን ከዚህ

በእምነታቸው ምሰሉአቸው Read More »

Scroll to Top