የተምሮ ማሰተማር ማኅበር የሚለውን ስያሜ
አቶ አበበ በተፈጥሮ የታደሉትን ችሎታና እውቀት በትምህርት ከቀሰሙት እውቀትና ሙያ ጋር በማዋሐድ በሃይማኖትና በቆራጥ የሥራ ወዳድነት እየታገሉ ለታረዙ ለተራቡ ለታመሙ ለደከሙና ረዳት ለሌላቸው ብርሃናቸውን ላጡና ዕጓለማውታ ወዘተ ራሳቸውንና ቤተሰባቸውን የሰው ታላቅ የግብረ ገብ ሰው እንደነበሩየህይወት ታሪካቸው ያስረዳል ፡፡አበበ ከበደ የተምሮ ማሰተማር በጎ አድራጎት የሚል ጽሕፈት ቤቱን በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ያደረገ ድርጅትም መሥርተው ነበር(የተምሮ ማሰተማር ማኅበር […]
የተምሮ ማሰተማር ማኅበር የሚለውን ስያሜ Read More »
