የተምሮ ማስተማር ዐውደ-ርእይ ተጠናቀቀ

የተምሮ ማስተማር ፷ኛው ስያሜ ያገኘበትን ክብረ በዓል በትናንት ግንቦት ፮/፳፻፱ ዓ.ም በምስካየ ኅዙናን መድኃኔ ዓለም ገዳም አጸዱ ውስጥ ተከብረሮ ዋለ፡፡ በበዓሉ ላይ የታደሙት ብፅዕ አቡነ እንድርያስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የሊቃውንት ጉባኤ ዋና ሰብሳሲ እና የመንበረ ጸባዖት ቅድስት ስላሴ ካቴድራል የበላይ ጠባቂ የቅድስ ሲኖዶድ አባል ለ፮ ሣምንት የቆየውን ዐውደ-ርእይ በጽሞና ተመልክተውና ቃለ-ምዕዳነና ልብን የሚያረሠርስ ቃለ-ወንጌልን አስተምረውም ነበር፡፡

                     ©2017.Temro Mastemar - All Rights Reserved. Website by Temro