ፅንሰታ ለማርያም
ነሐሴ ፮ ቀን ፳፻፲፬ ዓ.ም ለዓለም ሁሉ የድኅነት መገኛ የሆነች ክብርት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የተፀነሰችበት ዕለት ነሐሴ ሰባት የተባረከች እንደመሆና መላው ክርስቲያን በዓሏን ሊያከብር ይገባል፤ የመፀነሷ ነገርም እንዲህ ነው፡፡ አስቀድሞ አምላካችን እግዚአብሔር የመላእክት አለቃ ቅዱስ ገብርኤልን በተባረከች በታኅሣሥ ወር ፳፪ ቀን ወደ ከበረና ከፍ ከፍ ወዳለ ጻድቅ ኢያቄም ላከው፡፡ አምላክን የወለደች የእመቤታችን የድንግል ማርያምን […]